Thursday, January 14, 2016

ማሳሰቢ



1.                ጠቃሚ የእንግሊዝኛ ቃላት የተጻፉት በአማርኛ ፊደል ነው። የተጻፈውም የአማርኛ ትርጉማቸው ሳይሆን የእንግሊዝኛ ልሳን አነባበባቸው ነው። ለምሳሌ Enter የሚለውን ኢንተር ብሎ እንደመጻፍ። ዋናው ምክንያትም የኮምፒውተር ተማሪዎች የኮምፒውተር ስሞችን የእንግሊዝኛ አጠራር ቢያውቁ የበለጥ ስለሚጠቀሙ ነው።

2.                የእንግሊዝኛ ቃላቶቹን ኮምፒውተርኛ ትርጉም የሚመጥን የአማርኛ ቃል ማግኘት ከባድ ነው። ቢሆንም ለትርጉምነት ይመጥናል ያልኩት የአማርኛ ቃል ሲከሰትልኝ፤ ትርጉሙን ከቃሉ አጠገብ እንዲህ አድርጌ ለመጻፍ ሞከሪያለሁ።  እንዲህ... የፓወር ኪ (Power Key=ፓወር ኪ=የማብሪያ ማጥፊያ ቁልፍ ቁልፍ)
3.         የፊደል ግድፈት እና የሆሄያት አጠቃቀሜ መጥኔ! አበስኩ ገበርኩ ይሚያሰኝ ነው። ሰበቤ አዲስ የአማርኛ ሶፍትዌር እየተለማመድኩ ስለሆነ ነው። ሌላው ሰበቤ ግን ድክመቴን ለማስተካከል ያለመሞከር ስንፍናዮ ነው። በተለይ ካህናት ሲያነቡት። ስለዚህ እነሱ የሚሰጡኝን ማረሚያ እየተከታተልኩ ላስተካክል ሃሳብ አለኝ። ሃሳብ...    


 






No comments:

Post a Comment